Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mizan-Tepi University: Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eded4c12-f7f1-44d8-82a8-59c235bda4af/open Lot Information

Mizan-Tepi University: Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2e957a0-d9d2-4f16-aaa8-c6f78778fbe0/open Lot Information

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6872d87a-8cbe-4d58-a669-0c500cd75311/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 30, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a0224a06-c639-4c35-b75d-4c8c6953c731/open Lot Information

የደቡብ ጎንደር /አስ/ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ለመቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የመ/ቤቱን ስም የሚገልፅ ላይት ቦክስ እና ክሪስታል ሎጎ፣ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል

የዜጎች ለዜጎች (Citizens to Citizens – C2C) ድርጅት በሚያስተባብረው የማህበረሰብ ፕሮጀክት ሥር በታች ጋይንት እና ሰዴ ሙጃ ወረዳዎች የሚገኙ ተጠቃሚ የማህበረሰብ ቡድኖችን በመወከል 6,000 ኩንታል እህል ከአንድነት የዘር ልማት ዩኒየን እንዲገዛ ስለተደረገና በአሁኑ ወቅት ከደብረ ታቦር ከተማ ወደ ታች ጋይንት ወረዳ እና ሰዴ ሙጃ ወረዳ የሚገኙ ቀበሌዎች ለማጓጓዝ የሚያስፈልገውን የማጓጓዣ አገልግሎት ለመግዛት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን፣ ብቁ እና ልምድ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች ወይም ግለሰብ ተጫራቾችን በጨረታ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Sep 28, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ትእግስት አበባየሁ እና በአፈ/ተከሳሽ ተመስጌን ጌጡ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ፤

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ)የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንቴሬር ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ፣ የስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ስራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ