Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017
የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc6842f0-7e31-4623-ba4d-0e56a37424b7/open Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FTVETI-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Catering Services
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል አቅርቦቶች በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/ብማ/362/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ለመኖሪያ እና ለደርጅት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልፈታ በድሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዶ/ር ሻወል ኃይለ መካከል ስላለው
የሰፈረ ሰላም ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም. 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ ጨረታ የሚፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰፈረ ሰላም ቅድመ–አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ