Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ብረታ ብረቶችና ሌሎች ተረፈምርቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ብረታ ብረቶችና ሌሎች ተረፈምርቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሶስተኛ ወገን የሚፈጸም የምግብ ዝግጅትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በሶስተኛ ወገን የሚፈጸም የምግብ ዝግጅትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder to Participate in the Bid for Grinding Steel Balls for Cement Finish Grinding

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/34/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder to

የጨረታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 2. የታደሠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ 3. የተለያዩ ንብረቶችን በመገመት በቂ ልምድ ያለው 4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ለሥራው

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 1 የሰመራ ዩኒቨርሰቲ 2017 በጀት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0026-2016-BIDProcurement Category: Goods

The Ministry of Labor and Skill Intends to Apply Part of the Proceeds for Consulting Services Selection, Matching, Placement, and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in Addis Ababa

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Client: The Ministry of

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም. ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዡ

ተስፋ አይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማቋቋሚያ ማህበር ከሐምሌ 1/2005 ዓ.ም. – ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. ያለውን ሂሳብ በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ለአይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማቋቋሚያ ማህበር በኤጀንሲ በምዝገባ ፍቃድ ቁጥር 0030 የተመዘገበ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ፈቃድ አግኝቶ