Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቴነሽ ታቦር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉቀን አለሙ ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 28/2016 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽኖች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ሁሰን ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ ሀይ ኢንፕዲተርጀንት ፋብሪካ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደመላሽ መላኩ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘውድአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከኢትዮጵያ ብላክ ጠቅላላ ንግድ የገዛውን ፈሳሽ የምግብ ዘይት አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ወደ ሚገኙ የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ከእንዶዴ፣ ከኮሚት፤ ከሞጆ ፤ ከመቀሌ፣ ሰመራ እና ከድሬደዋ ደረቅ ወደቦች ለማጓጓዝ ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቲነር የሚጭኑ ተሽከርካሪዎች መሆን ያለባቸው ሲሆን የድርጅቱ ሽያጭ ቅርንጫፎቻችን ለማጓጓዝ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የፋብሪካ ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፋብሪካ ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የበጀት አመት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት አቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች/ኬሚካሎች/፣ የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ እና የማስተር ጀስትነር ጥገና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል