Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የፅዳት ዕቃዎች እና የጽሕፈት መሳሪያዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/ፅፅዳ/004/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሃገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ የሚሆኑ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

 የኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2/2017 ዓ.ም የአንድነት ፓርክ የመኪና ማቆሚያ ህንጻ (ፓላስ ፓርኪንግ) ለቢሮ አገልግሎት ወይም ለሱቅ መሸጫ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኪችን እቃዎች እስፔር ፓርት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 76 የምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የኪችን እቃዎች እስፔር ፓርት ግዥ በድጋሚ Lot Information Procurement Reference Number:

The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Resource Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of the Solar Power Pumps and its Accessories

INVITATION FOR BID  To: All Bidders;- 1. The Benishangul Gumuz Regional State Water and Energy Resource Development Bureau invites Eligible

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Alcohol Denatured 70% Soln of 1 Liter

Invitation for Bid ለሁለተኛ ግዜ የወጣ Alcohol denatured 70% Soln of 1 Liter Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0093-2017-PUR Object

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያየ አምፒይር ያላቸው ያገለገሉ አሮጌ ባትሪዎች በሎት/ በጠቅላላ ድምር/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cyclogest 400 Mg of 15 Pessaries

Invitation for Bid Cyclogest 400 mg of 15 Pessaries (2nd time) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0094-2017-PUR Object of Procurement:

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Iohexol -350mg/ml in 50 Ml Vial – Injection of 50ml

Invitation for Bid Iohexol -350mg/ml in 50ml Vial – Injection of 50ml (Rebid -2) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0092-2017-PUR

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለሙበት እነ ዮዲት አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት