Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/42/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ

የቦታ ስፋት 190 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት እነ አቤል ተስፋዬ እና በፍርድ ባለእዳ እነ አሰገደች ሀይሌ መካከል

የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be4372e1-b35c-495a-8d86-edee1f866e20/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/33f8d854-62d2-42b0-a1e0-35a36d46d3af/open Lot Information

Ambo University፡ Procurement of Building Construction

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf77e1e9-3e94-4afd-9144-4d041df463e1/open Lot Information

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀክት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ለመቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል የSupply & Fix GPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/ SF/98/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በዋና መ/ቤት እና በፕሮጀክት የሚገኙ ተሽከርካሪዎችን እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 03/2018/19 ዓ.ም.  በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ