Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ
የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The International Organization for Migration (IOM) Invites Prospective Bidders to Submit Their Bid in Accordance with the Terms and Conditions, the Established Procedures, and the Requirements Detailed in the Invitation to Bid (ITB) Reference: 30000014152
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVIATION TO BID (ITB) IOM
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Benshangul Gumuz Regional State Branch Office, Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Procurement of Local Construction and Industrial Materials
Reporter(Nov 26, 2025) INVITATION TO BID Ref: BGRC-5/1005/25 1. The Ethiopian Red Cross Society BG Branch invites sealed bid
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ ወ/ሮ ሔለን ጩፋሞ (4 –
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያገለግል A5 ስቲከር (A5 Adhesive Sticker) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የስቲከር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት ማሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፋልጋል
Addis Zemen(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለጽህፈት መሣሪያ ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል
Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Sealed Bids to Conduct External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025-2027)
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. INVITATION FOR BIDS (IFB) National
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 0.6ml የታሸገ ውሃ ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ