Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 21, 2026) ድጋሚ የወጣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 437/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (May 21, 2026) Invitation to Re-Bid- National Competitive Bid (NCB) Procurement Reference Number: ATA-RE-NCB-S-2026-0006 The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders

The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is Inviting Eligible Bidders for Light Duty and Heavy-Duty Car Rental Service.

Government (May 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/562ed7ab-0eca-4d11-b74d-6e91a29a40e4/open   Invitation to Bid Procurement of Printing and Publishing Services Procurement Reference

Educational Assessment and Examinations Service Procurement of Printing and Publishing Services

Addis Zemen (May 21, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኒኮአመኬፋ 006/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ እቃዎች በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፣ ችሎታና ፍላጎት

በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ፋብሪካ ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአልሚኒየም ሰልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋና መሥሪያ ቤት የቢሮ ማስፋፊያ ሥራ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 03/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋና መሥሪያ ቤት የቢሮ ማስፋፊያ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ መስተንግዶ፣ ትራንስፖርት/የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር: የጽህፈት መሳርያ ግዥ/ለአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ/

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1a36e054-d5f8-4400-9e5b-40b41fc9905a/open Reference

የቦታው ስፋት 100 ካ.ሜ የሆነ ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ በሸዋ እንግዳ እና የፍ/ባለዕዳ እነ በቀለ አበበ መካከል ስላለው አፈጻጸም ጉዳይ

የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 3/2018 የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን እና ኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/ቁጥር 46/2018 የውሃ ሥራዎች

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d217a44-cacc-4482-8019-aa71d07f744a/open Reference

FDRE Livestock Development Institute፡ Procurement of Sewing Service (የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ)

Government(Jan 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3afd30cb-4d5e-4a81-be08-5831307b1df5/open Reference

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የተለያዩ የዕቃ እና አገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 03/2048 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚሀ በታች