Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 90/2018፣ 91/2018፣ 92/2018፣ 93/2018፣ 94/2018፣ 95/2018፣ 96/2018፣ 97/2018 እና 98/2018 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ትምህርት ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች ግዢ እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት
Menschen Für Menschen Foundation Invites Sealed Bids for Various Construction Works at Multiple Sites Across South Ethiopia Region (Gamo Zone, Gofa Zone), Amhara Region (South Wollo), and Oromia Region (West Shewa)
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) Invitation for Bids Menschen für Menschen Foundation has allocated a budget to be used for procurement