Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪኖች የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የመስክ መኪኖቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሣይክል ለመሽጥ የመጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ- 06/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ
የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 4 ተሽከርካሪዎችን እና የሞተር ሣይክል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የመድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1ba9d5db-78cd-4ed5-9916-733955f4f3a8/open Lot Information
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5e04dc35-2702-42d5-85b6-596b22d47074/open Lot Information
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ እና የመስክና የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የሻይ
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018 የልደታ ከ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ጥገና፣ የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ሴክተር መምሪያ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) ግልፅ የህንጻ/ጥገናና መፀዳጃ ቤት ግንባታ/ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
Meta Robi Woreda Finance Office Would Like To Notify Bid Modification
Ethiopian Herald (Mar 01, 2026) Correction In the invitation for bid (IFB) advertised by the Meta woreda agriculture and land
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት