Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት
የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/005/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለጹትን ያገለገሉ
The Ethiopian Cooperatives Commission (ECC) Invites Expressions of Interest from Consulting Firms for a Study on New Financial Products Under the Rural Financial Intermediation Program – III (RUFIP III), Funded by IFAD.
Reporter(Mar 01, 2026) Request for Expression of Consultants (REOI) Country: Ethiopia Client: Ethiopian Cooperatives Commission (ECC) Program: Rural Financial Intermediation
እናት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የድርደር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/05/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ የተገለጸውን
Gift Real Estate PLC, in Partnership with the Addis Abeba Housing Development Corporation, Seeks Pre-qualification of Firms for Structural Concrete Works (Grade 1 Contractors) for High-rise Buildings (3B+G+21) and Specialized Finishing Works.
Reporter(Mar 01, 2026) Expression of Interest (EOI) for ConcreteWorks and Specialized Finishing. Gift Real Estate PLC, in partnership with the
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ
Habitat for Humanity Ethiopia (HFHE) Invites Bids for the Partial Renovation of Houses in Dire Dawa, Ethiopia. The Tender is Divided Into Two Lots: LOT-1 (Beuawale & Wahil Cluster Wereda – 12 Houses) and LOT-2 (Qelad Cluster Wereda – 5 Houses).
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO BID (ITB)For the Procurement of Works of: LOT-1: Partial renovation of 12 houses In Beuawale
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 021/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ
CARE Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Bid for Office Supplies (stationery Items) Under a Framework Agreement (FWA) for Two Years.
Reporter(Mar 01, 2026) RE-Bid Invitation for Office Supplies (Stationery Items)Bid Reference No: 317/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945,
Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Contractors of Grade 5 and Above to Submit Bids for the Construction of an Additional Block at Hilisha Primary School in Dergajen Kebele, Enderta District, Tigray Region.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION FOR COMPETITVE BIDS (ICB) PROCUREMENT NUMBER: GNE/005/2026 Project Title: – Construction of Additional Block at Hilisha