Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰማራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምበት የተለያዩ ኤሲዎች፤ ፍሪጅ፣ እስካነር ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸው የተለያዩ ኤሲዎች፣ ጀኔሬተር፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ የውሃ ሮቶ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-35/2018 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85e8014-9d03-4aa6-9e99-71a24096f4e4/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0563-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ በኩንታል ግዥ ጨረታ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio-Rail Logistics PLC (ERL) Invites Eligible Bidders in National Competitive Bidding (NCB) to Procure Electric Vehicle.

Reporter (Jun 07, 2026) Invitation to Re-Bid BID NO; ERL PD/ NCB/1/2018 EC Ethio-Rail Logistics PLC (ERL) invites eligible bidders

ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ ማህበር የኢንሹራንስ አገልግሎቶች ከሚሰጡ ድርጅቶች አወዳድሮ ለማግኘት ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ ማህበር እ.ኤ.አ ከጁላይ 1. 2026 ዓ.ም እስከ ጁን 30, 2027

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+2 የሆነ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ልዩ ልዩ የአልሙኒየም ፕሮፋይሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ088/2018 ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ልዩ ልዩ የአልሙኒየም ፕሮፋይሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

Dugda Construction PLC is Looking to Hire an Insurance Company to Cover Their Vehicles, Heavy Machinery, and Employees for One Year.

Reporter (Jun 07, 2026) Invitation to Bid Dugda Construction plc would like to invite all interested and qualified Insurance Companies

Veterinaries Sans Frontiers Germany (VSF-Germany) Wants to Hire Qualified Local Contractors to Handle Water Engineering and Excavation Projects in Remote, Drought-affected Areas of the Afar and South Ethiopia Regions.

የኛ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የተለያዩ የቢሮ ኮምዊዉተሮች እና አክሰሰሪስ፣ የስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች እና የስራ መሣሪያዎች እና ዕቃዎች (Tools and Equipment’s) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Abay Insurance S.C. Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply, Installation, Customization, Integration, DataMigration, Testing, Commissioning, Training, Warranty and Support Services of a Core Life Insurance System Configuration, (CLIS)