Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amanuel Mental Specialized Hospital :procurement of Meat

Government (Sep 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/22c63318-d682-4079-9ecd-737fe59d2898/open

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ጊዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ ጉቶ ጊዳ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት እና በጉቶ ጊዳ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙትን የተቆራረጡ ብረታ ብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስና ለቢሮ የመስክ ሥራ የሚያገለግለው የሚኒባስ መኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ህ/ተ/በጎ/ፈ/ማ/ኮ ህ01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የደንብና የሌሊት ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የመኪና ጎማና ባትሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት የሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ambo University: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Sep 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dc53f163-084c-4623-8c1e-9f4a45acef8f/open Invitation to

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ማሽነሪዎች እና መኪኖች አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ከከተማ

የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገልግሉ የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል

Debre Birhan University Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals

Government (Sep 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! h https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/af69cc7f-f29d-4d03-8e83-14677dfa79df/open  Invitation