Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 26, 2026) አንበሳ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር/003/2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/048/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።  ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዥ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገሬ ብራንድ የሆነውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድኖች ቱታና መለያን ተረክቦ ለሚያከፋፍሉ ንግድ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መስጠት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Future Hopes Integrated Development Organization (FHIDO), in Partnership with Pestalozzi Children Foundation (PCF), Invites Sealed Bids from Qualified Contractors (GC-7 or BC-7 and Above) for the Renovation Construction of a Mud (chika) Classroom Block at Tsingelo Primary School Located in Dita Woreda, Gamo Zone, South Ethiopia Region.

የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የግል ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019.ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በጠቅላላ አገልግሎት ስር ለሚገኙ ለቀላል እና የከባድ ተሽከርካሪዎች ግልጋሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ /ብ/ግ/ጨ/02/2019 የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በጠቅላላ አገልግሎት ስር ለሚገኙ ለቀላል እና

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ)፤ የመኪና ጎማ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችንና ደንብ ልብስ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ወገግታ የልጆች የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሀምሌ 01/2017 እስከ ሰኔ 30 /2018 ዓ.ም አመታዊ ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ወገግታ የልጆች የበጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ነው። ከሀምሌ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Sep 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ለምለም ፍሬው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ አደራ ቸኮል መካከል ባለዉ የጋብቻ ክርክር

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ “Supply of Electrical System Tell/data Points & Wireless Access Point” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/116/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ ፋይናንስንና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አግልግሎት የሚውል ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል