Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቀሌ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለሃብቶች፦ 1. አቶ በሪሁ ተክላይ 2. አቶ ሰለሞን ገ/ማርያም 3. አቶ ኪሮስ ሃይሉ የፍርድ ባለእዳ ፦ አቶ ኣብርሃም መናሶ መካከል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2017/18 በጀት ዓመት የሠራተኞች የአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽንየአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ለመግዛት በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜየወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት እና ማታ ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ከስራ ቦታ ወደ ቤት ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /71113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው ለንግድ የሚል እና /71112/ የንግድ ስራ ፈቃድ ሃገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው የመኪና ማከራየት የሚል መሳተፍ የምትፈልጉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሞተር ሳይክል ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኒሐም ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍ/ባዕለዳ እነ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች