Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ወሎ ሰፈር ለሚገኘው ባለ B+G+8 ሕንፃ በጽዳት ሥራ አገልግሎት የንግድ ፈቃድና የስራ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የፅዳት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ወሎ ሰፈር ለሚገኘው ባለ B+G+8 ሕንፃ በጽዳት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ንብረቶች

Hawassa University፡ Procurement of Tyre

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e9239d33-de0b-48f1-a928-9aa7e0ae3fb3/open Lot Information Procurement Reference

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት

በለሚ ኩራ ክ/ከ/ወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ቡርቃ ቦሪ የመ/መ/ደ/ እና አሶሳ ቅ/መ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማስልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት

Global Bank Ethiopia S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Promotional Materials Printing Services for its 14th Annual General Meeting.

Reporter (Sep 27, 2026) INVITATION FOR THE PROCUREMENT OF PROMOTIONAL MATERIALS PRINTING SERVICE NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Bid Ref. No. 07/2026/27

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለFOLUR ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል