Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bahir Dar University: Procurement of Medical Supplies

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2fc5dc4d-5706-4958-aac8-3781c5daa751/open Lot Information

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፣ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ግንባታ አቃዎችን፣ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሃገር መከላከያ ሚኒስትር በሜናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣ ለስልጠና አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ግዥ፣ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችና አላቂ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በደቡብ ኢት/ያ ከልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ነጭ ሼራ ድንኳን ከነስቴጅ እና ፕላስቲክ ወንበሮች ኪራይ፣ የመድረክ መሪ ከነሙሉ ሳውንድ ስይስተም እና የእንስሳት ዲቃላ ቁሳቁሶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የሚዉል የፅዳት እቃ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የወርክሾፕ አላቂ፣ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢሉባቦር ዞን አልጌ ሣቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማና የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የስፖርት ልብስ፣ የተለያዩ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክል፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ የቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 የበጀት

በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 27, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጂማ ዞን የስግሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2019 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ፣የጽዳት እቃዎች፣ፈርኒቸሮች፣ኤሌክትሮኒክስ