Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ(ልዩልዩ) ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከ5/2/2019 እስከ 30/10/2019 ዓ.ም. ድረስ የሚውሉ የማምረቻ ዕቃዎች፣ የተለያየ የጽሕፈት መሣሪያዎች (Stationery)፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች (Furniture)፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሪሲቲ እና ባዮሜዲካል (Electricity & Biomedical)፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽሕፈት ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ኬሚካሎችን (Factory Chemical) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር LP/OT/004/OKSF1&3/2019)

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል ባትሪዎች ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ/ባት/03/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ አሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች አገልግሎት

Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Maayaatti Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Addellee Bara Baajataa 2019 Tti Meeshaa Dhaabbataa (6313) Fi Meeshaalee Dhumataa Adda Addaa (6212, 6215, 6218, 6219, 6314) Fi Kanneen Biiroo Keessaa Waldorgomsiisee Bitachuu Barbaada

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ተከማችተው የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ ግ/ጨ/002/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መሥሪያ ቤቶች የሆኑ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጄነሬተሮችን እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (ኮ/መ/ቁ/113218) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ (ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 53.94 ካ/ሜ) የሆነ የቤት ቁጥር 407 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል