Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት
የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች:- የተጨማሪ እሴት ታከስ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Amref Health Africa Invites Eligible Bidders for the DELIVERY OF BODY AND LAUNDARY SOAP
2merkato.com(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID FOR SUPPLY & DELIVERY OF BODY AND LAUNDARY SOAPFloating Date: – As of February
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ /supplier list ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 10/2018 ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ
Ministry of Water and Energy:Bid For Laboratory Equipment for a Green Energy Incubation Center
Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/70e5c764-195e-491a-be91-5805d84e4071/open Reference
Ministry of Agriculture: Procurement of 40 TPH Lime Crusher
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/64e7f7af-fa2e-47d2-81bf-f73b54282418/open Invitation to Bid
Oromia Education Bureau: Procurement of Research and Studies Consultancy Services
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/600ea57c-bdd8-48e0-b4da-fa30099d978f/open Invitation to Bid
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Different Size Submersible Pumps
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/275ce5af-437e-4783-b80e-3d246a10bc8e/open Invitation to Bid
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2018
Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDPE Pipes
Government(Feb 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/974e76e0-374e-40e7-92b2-dd96ffeba0d6/open Invitation to Bid
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በአዳራሽ ላይ የሚገጠም ድምጽ መሳሪያ ግዥ እና የኤሲ ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 12/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች በመደበኛ በጀት በአዳራሽ ላይ