Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 119950 በ10/04/2018ዓ/ም በመ/ቁጥር/124331

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ.ም የሥልጠና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የ2018 ዓ.ም

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Car Rental Services

Ethiopian Herald (Apr 16, 2026) Invitation For Bid (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣  የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣  ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣  የቤት

The Bureau of Livestock and Fishery Resources Development (BoLFD)invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders (contractors) Having BC-4 Category and Above for Construction of Civil Works

Ethiopian Herald (Apr 16, 2026) Invitation for Bids (IFB) Procuring Entity: Afar N.R.State Bureau of Livestock and Fishery Resources Development

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን — ቀረጥ

Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Now Invites Wax- Sealed Bids from Eligible Bidders and Suppliers for the Supply, Installation, Testing and Commissioning of Outdoor LED Digital Display Screens (Single-Screen LED Video Pole Type P5 OUTDOOR)

MCG-Builders Up Construction Materials Manufacturing PLC (MCG-BUCMM PLC) Hereby Invites Eligible Local Buyers to Participate on the Purchase of Heavy-Duty Blind Steel Casings of Different Sizes Available for Sale from its Warehouse (stock).

ገነት ሆቴል አስተዳደር የሰራተኞችን የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) የሰራተኞች የደንብ ልብስ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ስር ከሚተዳደሩና በሆስፒታሊቲ ዘርፍ ከተሰማሩ ቀደምት

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ጠቅላላ አገልግሎት ማዕከል ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 16, 2026) ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖች እና ሌሎች እቃዎች ሽያጭ የጨረታ