Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የከተማ ግብርና እና የጨርቃ ጨርቅ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋርመንት ዕቃዎች፣ ፍራሽ እንዲሁም ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰናይ ዘሪሁን እና የፍ/ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ እና ኮንስትራክሽን መካከል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 09, 2026) አንደኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩህ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ /ድ/ግ/ ጨ/ቁ 28/2018 የአዲስ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተማሪ የአብስራ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ገነት አረጋዊ መካከል ስላለው የፍርድ

Ministry of Labor and Skills Purchase Requisition of Rent Service of Land Disking and Sowing of Agarfa ATVET College

Government (Jul 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c015c903-4883-48fe-a241-7cb98d7799bf/open ”

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ህጻን ጆሲ መንግስቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ባንችዓለም ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 09, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ DIS 01/2018 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ደራ ማሎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ለጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለዋጫ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ እንግዳ ማረፍያ ህንፃ ግንባታ ለመፈፀም የፋብሪካ ዕቃዎችን/የህንፃ መሣሪያዎችን፣ ብሎኬት፣ የጣውላ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል