Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026)  በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም Lot 1 የደንብ ልብስ፣  Lot 2 የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት

በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ የደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዊር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዊር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEP/NP/NCB/FA/01/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ዘይቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት በማዕቀፍ ስምምነት ውል ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለዩኒሳ ገላን፣ ቢሾፍቱ፣ ቢዮ መንገድ የማሻሻያ ፕሮጀክት እና ለባቺንግ ፕላንት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ግብአቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለዩኒሳ ገላን፤ ቢሾፍቱ፣ ቢዮ መንገድ የማሻሻያ ፕሮጀክት እና ለባቺንግ ፕላንት

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90

ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ ግብአቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈለጋል:: ስለሆነም የሚከተሉትን

Hibret Insurance S.C. Invites Bids for the Supply of 3,000 Imported Executive Diaries and 12,000 Imported Normal Diaries for the Ethiopian New Year 2019 E.C.

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION FOR COMPETITIVE BIDDING (REBID) Bid Number: HIBR/BID-26-27-006 Hibret Insurance S.C. invites eligible bidders for the supply

EthSwitch Share Company Invites Bids for the Supply and Installation of a GRP Water Tanker on a G+12 Building Roof and Basement.

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF SUPPLY AND INSTALLATION OF GRP WATER TANKER ON

Oromia Bank Invites Sealed Bids for Consultancy Services Related to the Outdoor Sports Field of its Excellence and Convention Centre Project (Phase 3)

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATIONS TO BID For the Procurement of Consultancy Service (Open Competitive Bidding) Ref No. OT/15/2025-26 1. Oromia

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት