Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 11, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-08/2019 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2010 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ኦሪጂናል የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሌሎች አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ፍላሚንጎ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ሁለት አውቶሞቢል ዲዛየር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 11, 2026) Invitation to bidNational Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number AB- 08 -2026/27. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Two Lots: Lot-1 (Re-bid) for 10 Fully Automatic Espresso Machines for Office Use, and Lot-2 for the Printing of 3,000,000 Account Opening Forms in Amharic and English.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት አይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምንጣፍና መጋረጃ እና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ዕቃዎችን በተለያዩ ሎት ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ
የአስኮ አዲስ ሰፈር አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 100/4/3612/001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአስኮ አዲስ ሰፈር
Adama Custom Commission Branch Office፡ Procurement of Spare Parts
Government (Oct 20, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1592ce19-7d3b-4f5f-b575-8c33998bd4b3/open Lot Information Procurement Reference
City Government of Addis Ababa Cleansing Management Agency፡ Procurement of Rent Service
Government (Oct 20, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/411b2600-7335-4247-9ada-4ac51999538c/open Lot Information Procurement Reference
UNICEF Hereby Issues a Pre-bid Meeting and Clarification Notice for Request for Proposal (LRFP-2026-9206161).
2merkato.com (Oct 20, 2026) Pre-bid meeting and clarification notice UNICEF hereby issues a pre-bid meeting and clarification notice for Request for
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials.
Addis Zemen (Oct 20, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-018-2026/27. Awash Bank invites sealed
Central Ethiopia Water Works Construction Enterprise Invites Qualified Suppliers and Manufacturers to Provide Offers for the Supply of Submersible Pumps, Control Panel Boards, Flat Power Cables, and Electrode Cables.
Addis Zemen (Oct 20, 2026) INVITATION FOR BID TENDER No-CEWWCE NCB 002/2026 Notice To Bidders 1. Central Ethiopia Water Works
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Oct 17, 2026) ማስተካከያ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውል
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap Paper Baler Machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 026/19 ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler