Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 023 /2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ሜዳ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ገረጋንቲ ጠጠር /ሴሌክቲድ አዣራ/ አቅርቦት፣ የሮሎና ግሬደር ማሽን አቅርቦት ኪራይ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና መከራየት ይፈልጋል

The Southwest Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Education Invites Eligible Contractors with GC-7 or BC-7 Grades and Above to Submit Bids for the Construction of a Classroom Block at Shakibado Elementary School in Gecha Woreda, Sheka Zone.

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Meeshaalee Diroonii, Kaameraa Fi Akseeseroota Isaa Dhaabbata Dhiyeessuu Danda’an Caal-baasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

Kallacha Oromiyaa(Feb 19, 2026) Beeksiisa Calbaasii Ifaa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Komiishinii Tuurizimii Oromiyaa Meeshaalee Diroonii, Kaameraa fi akseeseroota isaa Dhaabbata

GOAL Ethiopia Would Like to Announce an Extension for the National Tender Regarding the Sale of Five Used Containers (20ft) and Two Water Tanker

Addis Zemen(Feb 20, 2026) NOTIFICATION OF TENDER EXTENSIONOrganization: GOAL EthiopiaReference Number: 0001/2026Date:- February-19-2026 Subject: Extension of Tender for the Purchase

የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ ላንድ ከሩዘር መኪና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልበት የነበረውን አንድ ቶዮታ ላንድ ከሩዘር መኪና ባለበት ሁኔታ

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 06 /ት/ ፅ/ቤት የዕውቀት አምባ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ ገቢ የሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታማስታወቂያ ዕድግ አቀፍ የትምህርት እና ልማት ማስፋፊያ ድርጅት የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ወጪ

ሆፕ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ2025 እ.ኤ.አ. በጀት ዓመት ሂሣቡን በደረጃ “B” በተመዘገቡ የኦዲት ድርጅቶች(Audit Firms) ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሆፕ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (የግብረ ሠናይ ድርጅት) የ2025 እ.ኤ.አ. በጀት ዓመት