Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b17b702e-7433-40a0-af95-64b0a64d9bca/open Reference Number: MoR-NCB-G-0128-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: mor/ncb/g/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የገቢዎች ሚኒስቴር የህትመት ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ሎት001/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት የአደጋ መከላከያና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ/ ሎት002/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ፡፡ ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጀት ኮምፒዩተር ከነፕሪንተር በጨረታ አውዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አራተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ያገለገሉ የአስፋልት በርሜሎች በተቀመጠላቸው መነሻ ዋጋ መሠረት በግልፅ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /7-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe & Fitting በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፡– የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SC/122/2016 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10/17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል PPR፣ HDPUPVC፣ Pipe

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን ለ2017 በጀት ዓመት በሚከተለው መስፈርት መሰረት ለሴክተር መስሪያ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት በአስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ለባለበጀት መስሪያ

የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/የግንባታ እቃዎች፣ የኤሌክትሪካል ዕቃዎች፣ የኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የውሀ ዕቃዎችና የትምህርት መሣሪያዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓመተ ምህረት በኮሌጅ ውስጥ ለሚገኘው ዲፓርትመንት የብረታ ብረት እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን/ የግንባታ እቃዎች፣

ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም ሲሆን ለነዋሪዎቹ የሚሆን የጉድጓድ ውሃ ጊቢ ውስጥ ባለው ክፍት ቦታ አስቆፍሮ ለማስወጣት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ፍቅር ለአንድነት የጋራ መኖሪያቤቶች ህ/ስ/ማህበር ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ክልል ልዩ ቦታው አብነት ክሊኒክ አካባቢ የሚገኝ ኮንዶሚኒየም

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ እንዲሁም በየጊዜው የሚጠራቀሙትን ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ ያገለገሉ ፖሌቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ዴፖ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ

በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊስ ማሠ/ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ስፖርት ትጥቆች፣ቶርሽን ጫማና ሲቪል አልባሳት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች