Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልገሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም
The World Health Organization Ethiopia Invites Bids for the Supply of Office ICT Supplies (Smart Displays, Printers, Hard Disks), Software, and Furniture (Office Tables, Chairs, Beds and Mattress).
Reporter(Jan 25, 2026) INVITATION TO BID (ITB) Invitation to Bid (ITB) for supply of Office ICT supplies (Smart Displays, Printers,
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ምንጭ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/06/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ
Bright Future Initiative (BFI) Invites Competent Audit Firms to Submit Technical and Financial Proposals to Audit the Books of Accounts for the 12 Months Ending December 31, 2025
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) CALL FOR EXTERNAL AUDITOR Bright Future Initiative (BFI) is a local NGO registered with the Authority
The Zewditu Getachew Foundation Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for Audit Services for the Fiscal Year Ending December 31, 2025
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) Invitation to External Auditore The Zewditu Getachew Foundation, a legally registered local charity organization operational for
Documents Authentication and Registration Service፡ Procurement of ICT Equipment Inventors
Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2a3e5930-e632-4b09-8f0a-12fee3ed6c39/open Reference
Wonchi Woreda Health Office Invites Sealed Bids for the Construction of Azar Kerensa Compressive Health Post
Ethiopian Herald(Jan 25, 2026) INVITATION TO BID 1. Wonchi Woreda Health Office is interested in procurement of works for which