Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0034/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 004/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 04/13/2018 እና በ02/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የምግብ እሀል ምርቶች በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከዚህ
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc Would Like To Notify Amendment of Bid Submission For The Ref. No: GIW-01-2025/2026
Ethiopian Herald (Apr 21, 2026) Extension and Amendments of Bid Submission Date Announcement of International Competitive Bid (ICB) For the
በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት መድሃኒትና አላቂና ቋሚ የህክምና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዥ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ 03/2018 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና መካ/የውል እርሻ አስ/ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ ዘር እና የቡና ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአብክመ ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና መካ/የውል
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ/ሲዥቤምአ/ብ/ግ/ጨ/03/2018 ዓ/ም በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ
በአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን G+3 የቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ግንባታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን G+3 የቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ግንባታ ህጋዊ የንግድ
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ ካፒታል በጀት እና በዩኒሴፍ በጀት እንዲሁም ለጉ/በ/ወ/ውሃ ጽ/ቤትና እንስሣት ፅ/ቤት በሰቆጣ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን እና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ ካፒታል