Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል
Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፣ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ሲስተሙ እና የሆቴል አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ፣ሚ.ኔ.ቢግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ የፕላስቲክ ምርቶች መካከል Geomembrane Sheet የተባለውን ምርት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-APF/28/2018 /Local አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከሚያመርታቸው የፕላስቲክ ምርቶች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽንየሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-49/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን
የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ. በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና አፓርትመንት ህንጻ ግንባታ የቁፋሮ ስራው የተጠናቀቀ ሲሆን አክሲዮኑ ሊሰራዉ ያሰበዉን የፉቲንግ ፓድ የኮንክሪት ሙሊት ስራ በሙያዉ ልምድ ያላቸውን ደረጃ GC/BC-5 እና በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮችን በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jul 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቅ አምባ ንግድ እና አፓርታማ አ.ማ በባሕር ዳር ከተማ እየገነባ የሚገኘው B+G+14+T ንግድና
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዩሀንስ ገረም እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ጌትነት ዳኛው 2 ራሳቸው መካከል ስላለው የገንዘብ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ እና በፍ/ባለእዳ አለማየሁ ታደለ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለእዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ
ዋን ኤከር ፈንድ 32.5 ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር እና 225 ኪሎ ግራም የሎሚ ዘር ከአገር በቀል አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዋን አከር ፈንድ (one acre fund) በ2026 የምርት ዘመን የተሰበሰበ ጥራቱን የተጠበቀ 32.5
የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሞተር ሣይክሎችን፣ አገልግሎት የማይሰጡ ተሽከርካሪዎችንና በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jul 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን