Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Hereby Invites Registered Eligible National Bidders for Procurement Supply And Delivery Of Spare Parts And Raw Materials Used For Production Of Implements (Disc Plough, Disc Harrow And Trailers)

የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሀያት ክብር ዳመና አካባቢ በ360 ካሬ ላይ የተንጣለለውን ሙሉ ግቢውን ባለ አንድ ፎቅ ቤት በቅርብ ቀን የገዛዉን ለተለያዩ ሕጋዊ አገልግሎቶች ለክሊኒክ ለገስት ሀውስ ለሆቴል ለተለያዩ ድርጅቶች እና ለመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ግርማዬ በላይ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ወ/ሮ አስናቀች መንገሻ መካከል

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እስክንድር ወ/ሰንበት እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት እንዳለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የቦታ ስፋት 159.98 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ግደይ ግርማ እና የፍ/ባለዕዳ ቢንያም ወልዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Waajjiri Bulchiinsa Aanaa Makkanniisa Oromoo Beeksisa Fooyya’iinsa Caalbaasii Baasee Jira.

Addis Zemen (Sep 28, 2026) Fooyya’iinsa Beeksisa Caalbaasii ljaarsa Hojii Finishing (Xummursiisuu) Ijaarsaa Gamoo G +2, Daalaya Fi Mana Wardiyya

Ambo University: Procurement of Construction Materials

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9e30d9e-b790-4732-8c54-f673351cb97f/open Lot Information

Debremarkos University: Procurement of Stationary Materials

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b064ff1-457f-499a-a185-d16ad13c3b92/open Lot Information

Debremarkos University: Procurement of Cleaning Service

Government (Sep 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/82b11fbc-b25d-4600-b7d6-6a040346c955/open Lot Information