Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ

ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&T/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire

Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region

The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Well Field Backbone Water Infrastructure Supply and Installation of Steel Pipe for Gelechet Sarite Water Supply Project in Borena Zone

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈት መሳሪያዎች፣የፅዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ ዕቃዎች፣መስተንግዶ፣ ትራንስፖርት እና የተለያዩ ኮምፒውተሮች፣ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈት መሳሪያዎች (ሎት 01) የፅዳት ዕቃዎች (ሎት

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አመ/002/2017 የአውቶቡስ መለዋወጫ ግዥ እና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ በማወዳደር ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ዕቃዎች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር- Service 0003/2016 ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር በንፋስ ስልክ፣ ሰሚት እና ተክለሃይማኖት

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ፋይናንስ ጽ/ቤት 001/2017ዓ.ም. የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች

Waajjirri Maallaqaa Godina Booranaa Bittaa Bara Baajataa 2017 Waajjiraalee Mootummaa Sadarkaa Godinaa Jiraniif Tajaajila Hojii Mootummaatiif Barbaachisuuf Kan Akka Bittaa Uffata Seeraa, Meeshaalee Barruu, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhuma Dhaabbii, Meeshaalee Dhaabbii (Elektrooniksii Fi Farniicharaa), Goommaa Konkolaataa Fi Doqdoqqee, Mootorsaaykiloota (Doqdoqqee), Fi Tajaajila Suphaa Konkolaataa (garaajoota) Dorgomtootaa Ulaagaa Dorgommii Guutan Caalbaasii Ifaa Biyya Keessaatiin Waldorgomsiisuun Bituu Barbaada

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ፣ ባትሪና ላፕቶፕ ፣ የብር ካዝና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ እቃዎች እስፔር ጎማ ባትሪና

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የቢሮ ፅዳት እቃዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ ኮምፒተሮች ፎቶኮፒ ቀለሞች ፣ ፕሪንተሮች ፣ የፕሪንተር ቀለሞች ፣ የቢሮ ወንበሮች ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ፣ የፋይል ካቢኔት ሸልፍ ፣ የመኪና ዕቃዎች ፣ የህዝብ እና የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ፣ ድንኳን ፣ የተለያዩ ጥገናዎች ፣ መስተንግዶ እና የመሳሰሉትን መግዛት ይፈልጋል