Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Organization for Women in Self-Employment (WISE) is Looking For The Procurement of Sound Systems, Retractable Projector Screens, UPS (Basic & Smart), Desktop Computers, Monitors, 3-in-1 Printers, Dignity Kit Bags, Reusable Pads, Underwear

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (SafaricomEthiopia) is Seeking Site Security Services with the Necessary Human Resources and Experience in the Designated Regions

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) FOR BTSSECURITY SERVICE PROVISIONING TO SAFARICOM ETHIOPIA BTS SITES Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (SafaricomEthiopia)

Nib International Bank Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Provision of Data Centre UPS, IP Camera, and Access Control System, Procurement of Kaspersky Antivirus License, Renovation Work at NIB Dukem and Wolkite Building, Different Kinds of Car and Generator Batteries

ኤ ቢ ኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አዲስ አበባ የሚገኝ ለድህረ ምረቃ ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ህንፃ ኪራይ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ድርጅታችን ለድህረ ምረቃ ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ህንፃ ኪራይ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል ኤ ቢ ኤች ፓርትነርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጪ ሀገር እቃ ያስመጣባቸውን አምስት ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነሮች (40ft Containers) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉና ፍላጎቱ ያላቸው ህጋዊ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል

ባለ 40 ጫማ  ኮንቴነር ለመሸጥ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጪ ሀገር እቃ ያስመጣባቸውን አምስት ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነሮች

Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply of Desk Top Computer, Printer, Photo Copy Machine, Laptop Computer, Scanner, UPS and Fax Machines from Manufacturer Authorized Dealers

ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለማስጠገን እና በየጊዜው ለሚደረግ ምርመራ እና ጥገና (service and Maintenance) ለማስደርግ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መዋዋል ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለማስጠገን እና በየጊዜው ለሚደረግ ምርመራ እና ጥገና (service and maintenance) ለማስደርግ ጋራዦችን

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሎጊያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሮቢት፣ ደላንታ፣ ጅማ 02፣ ቢሾፍቱ፣ አዋሽ 40/መተሀራ፣ አለምገና/ሰበታ እና ሞያሌ የገበያ መስመሮች የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ Ref. No: DBSC/PD//24 ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሎጊያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሸሮቢት፣ ደላንታ፣ ጅማ 02፣ ቢሾፍቱ፣ አዋሽ 40/መተሀራ፣ አለምገና/ሰበታ እና

International Medical Corps Looks for The Procurement Of Submersible Pumps (6 Sets) and Surface Pumps (3 Sets) and 45 KVA Deisel Generators (3 Sets)

INVITATION TO TENDER – Generators, Surface & Submersible Pumps International Medical Corps is an international humanitarian and development organization that