Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a874477-c98a-43ad-a725-f08979ec9d52/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0042-2018-PUR Object of Procurement: Lot-38 ድጋሚ የወጣ የፋሽን
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የፋሽን ሾው ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.2/2018 በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የጨረታው ሰነድ የሎት (lot)
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽህፈት ቤት የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል እንዲሁም የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 11/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት እና የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ.ማ.ኔ.ብ.ግ.ጨ 012/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡– ሎት 1 የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ ሎት
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዱለቻ አዋሽ አርባ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ አምፔር ያላቸው ባትሪዎች እና ባዶ አስፋልት በርሜሎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ኮንስትራክሽን ዘርፍ የዱለቻ አዋሽ አርባ
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supply
Invitation for Bid Purchase Requisition of Medical Supply 1 Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Design, Engineering, Procurement of Components, Assembly, Testing, Supply, Supervision of Installation & Commissioning of Diesel Engine-driven Firefighting Water Pump Sets Complete with All Accessories
Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.12/2017 The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget
Ethiopian Disaster Risk Management Commission Now Invites Eligible Consulting Firms to Indicate Their Interest in Consultancy Services for the Development of a National Digital Risk Information Platform (NDRIP) for the Ethiopian Disaster Risk Management Commission (EDRMC)
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST Project No. P176327 Grant No.: E124-ET Assignment Title: Consultancy Service for Development of National Digital
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዘላለም አዲስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጨኪ ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ በህንፃ ስራ ተቋራጭ BC እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ GC በጤና ጽ/ቤት በጀትና በጨኪ ቀበሌ በጀት በጨኪ ከተማ ለማሰራት ደረጃ ሰባት እና በላይ ያለውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ
Oromia Development Association (ODA)now Invites Eligible Bidders to Procure Food Items, Washing/sanitary Materials, Electronic Materials, Classroom Facility Materials, Stationery Materials, Out-door Play/sports Materials, Agricultural Inputs, Village Saving Materials, and Different Printings
NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to fill the development gap in
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ምድብ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ሙገር ዋና መስሪያ ቤት እና ታጠቅ ቅርንጫፍ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ከታች በዝርዝሩ