Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ምስራቅ ጎህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የድል በትግል ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአጥር ጥገና፣ የመስኮት ጥገና እና የመምህራን ማረፊያ ሶፋ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር

72 ካ.ሜ ስፋት ያለው G+3 ህንፃ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ማአሾ ግደይ እና በፍርድ ባለእዳ ሻምበል ፍረወይኒ አርአያ መካከል

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ / አግ/ ብግጨ / 01/2018/19 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ

Ethio Telecom is Inviting International Architectural and Engineering Consulting Firms to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Smart Headquarters & Multi-Complex Project (Reference Number SCD/SD/CWSS/923/26).

ethiotelecom (Jul 29, 2026) Invitation to International Expression of Interest (EOI)FLOATING DATE: AS OF AUGUST 10, 2026REFERENCE NUMBER SCD/SD/CWSS/923/26 1.

The Ministry of Labor and Skills Invites Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Conduct an Assessment of Market Opportunities in Selected Agricultural Value Chains Under the Ethiopia Agri-MSMEs Development for Jobs (AMD4J) Project.

Ethiopian Customs Commission Dire Dawa Branch Office Would Like to Procure Different Items

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d5c29b04-d8af-44b8-89a4-74c881e01180/open ”

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣ የተሽከርካሪ መድን ሽፋን ኢንሹራንስ እና ህትመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት አመት 1ኛ. የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባትና ዘይት፣

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የየጁቤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የአይሱዚ የመኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማስጫን ይፈልጋል