Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mettu University: Procurement of Time Attendance Machine and Software

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e221c74-405b-4c44-bf55-c15a74efb291/open Reference

Federal Prisoners Commission: Procurement of Civil Cloth እና የፕሮቶኮል ሙሉ አልባሳት

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/66efd93a-2eba-4bcf-b20d-11dbbf28ce78/open Reference

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ የመ/ደ/ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለቢሮ የሚያገለግሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ከተማ

የምስራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከጥር 1 2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ለ6(ስድስት) ተከታታይ ወራቶች የሚቆይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ሰነድ  የተጫራቾች መሪያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት

በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ አገልግሎት ግዥ መድሃኒት እና የህክምና እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት በጨረታ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ደንብ ልብስ፣ Supply and Installation ID Card Printer for Resident ID Card Production Turkey Basis እና ልዩ ልዩ እቃዎች መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Waajiri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Füchee Bara Hojii 2018 Keessatti Piroojektii Ljaarsa Horsiisa Lukkuu (Poultry Farm). G/ Shawaa Kabaa Bulchiinsa Magaalaa Füchee Keessatti Hojjechisauf Waan Barbaadeef Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa Baasuun Dhaabbilee Ijaarsaa Ulaagaa Sanada Caalbaasi Keessatti Taa’ee Guutaan Dorgomsiisce Hojjechisuu Waan Barbaadeef Caalbaasii Marsaa Iffaadhaaf Affeera

በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፈርኒቸር ግብዓቶች እና መገጣጠሚያና ማጠናቀቂያ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Godina Arsii Lixaa, Aanaa Dodolaatti Manni Qopheessaa Guddattu Magaala Seeroftaa Baajata Bara 2018tiin Ibsaa Daandii Irraa Hojjachiisuu Barbaada

Kallacha Oromiyaa(Nov 20, 2025)   Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina Arsii Lixaa, Aanaa Dodolaatti Manni Qopheessaa Guddattu Magaala Seeroftaa baajata bara