Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 007/2018 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሀገር

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ምንዳ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ተድባብ አበበ መካክል ስላለው የናርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.184148 በቀን 27/07/2015ዓ.ም እና

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 23, 2026) በድጋሚ ለ2ዙር የወጣ ለጌንጃ ታዳጊ ማዘጋጃ ውስጥ ለውስጥ መንገድኮረት ማጓጓዝ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመገለጽ እንደተሞከረው በቤንቾ ሸኮ ቦን የሰሜን ቤንች ወረዳ ስጌንጃ ታዳጊ

በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የሲኖ ገልባጭ መኪና (Damp Truck) እና የግሬደር ማሽን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዲሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Water and Sewerage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tube Settler Solvent Glue and Staplers

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/96e0b6c5-0ec2-4cac-a034-2c57c20beb70/open  Invitation to Bid 

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ለዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 04, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Dole Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1a446e54-446d-4c22-a211-58db118a0416/open  Invitation to Bid 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን አይሲቲ እቃዎች እና ቶነሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን አይሲቲ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረዣ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የመጋረጃ ጨርቅ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/6/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Yebu Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b46e3fd4-9859-4988-b3cf-c2ce151b1902/open  Invitation to Bid 

በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1∙አላቂ

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ብስክሌት እና የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል