Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር DCDE 010/2018 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ በድጋሚ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ አይሱዙ ጎማ ጎማ ከነከመነዳሪና ፍላፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a3ba4296-fc1b-417c-a2a5-17d5a21d3f1a/open Reference

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በግልጽ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛና በሌሎች ፕሮግራሞች በጀት

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ለአከባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችን (Equipment) በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢኢጽ/ግንአዳ/013/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ፍርድ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለአሳ/ወ/ፍ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአሳግርት ወረዳ ፍርድ ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ለአሳ/ወ/ፍ/ቤት

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሸን የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሸን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው

የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ጎማዎች፣ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፣ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል