Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ‐ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣
Oromia Science And Technology Authority: Procurement of Radiation Monitoring and Radiation Meter
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f7fc09f9-7733-4fe4-b981-dd8c8ba240fc/open Invitation to
Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region Electric Utility Office Invites Bids for the Renovation of a Customer Service Center (CSC-2) in Jigjiga City.
Addis Zemen (Feb 27, 2026) INVITATION TO BID 1. Under the organization of Ethiopia Electric Utility (EEU) Somalia Region electric
SOS Children’s Village, Tigray CVW, is Seeking Tenders for the Supply of Outdoor Playground Materials to Schools in Axum, Samre, and Kolla Temben.
2merkato.com (Feb 27, 2026) Reference No-መቀአስተ-/02/2026Date February 27/2026 Re-advert INVITATION TO TENDER FOR Outdoor Playground MaterialsLOCATION: SOS CHILDREN’S VILLAGE’S Mekelle SUBMISSION
Ministry of Revenue: Procurement of ICT Equipment
Government (Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e32644a6-62d5-4435-a98d-a74e36edfc16/open Invitation to
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሰርቨር እና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች
ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን እ.አ.አ. የ2025 ዓ/ም በጀት ዓመት ሂሳብ የወጪ ደጋፊ ሠነዶችን ህጋዊ በሆነ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ1998 ዓ/ም የተመሰረተ
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል
በቤንች ሸኮ/ዞን/የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መኪና ጎማ፣ ፎቶ ካሜራ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 የተሸከርካሪ መኪና ጎማ ሎት 2 የፎቶ ካሜራ ሎት 3 የደንብ ልብስ