Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 13/12/2018 እና 16/12/18 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጉምሩክ ኮሚሽን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 በድጋሚ
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም
የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Roads Administration Invites Eligible Domestic Bidders to Submit Bids for Ten Road Construction and Maintenance Projects Via E-GP.
Ethiopian Herald (Apr 04, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS CAPACITY BUILDING ROAD PROJECTS 1. The Federal Democratic Republic of
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር አድ/መ/004/2018 ዓ.ም. ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉት እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ድ/መ/004/2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ
በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ቦሌ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-PSSSA/AAR/03/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ንፋስ ስልክ
KOICA Ethiopia Office Invites Bids for Renovation Works at the Livestock Development Institute in Addis Ababa.
The Reporter (Apr 04, 2026) Invitation for BidsDate: April 2nd 2026Invitation No. KOICA- ETH 2026-003 KOICA (Korea International Cooperation
Amhara Media Corporation Announces an Extension of the Bid Closing Date for Tender No. Amc 01/2026
Addis Zemen (Apr 04, 2026) Notice for Bid closing and opening date Extension. Reference is made to Tender No, Amc
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ዴስክቶፕ ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና L.C.D. ፕሮጀክተር እዲሁም ሞተር ሳይክል እና የሞተር ሳይክል ጎማ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ
Federal Supreme Court: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8cbe2e1b-10ca-497f-b113-c38bc545eef1/open Invitation to
አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AFDAO 30/2026 አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል