Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/Gurawaa-2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን ስራ በግልጽ ጨረታ ሁለተኛ ዙር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር

የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24

የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Electronic Materials, Sanitary Materials, and Stationery.

Addis Zemen (Feb 26, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደብረ ብርሃን ሪጂዮ ፖሊታንት ከተማ አስተዳደር የደብረ ብርሃን ኃ.የተ. ወተት ልማትና ግብይት ህብረት ስራ ማህበር ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል 2025 ሞዴል Isuzu አይሱዙ ኦባማ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors of Category BC-5/GC-5 and Above to Bid for the Construction of IG Work in Modjo City, Oromia Region.

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category

Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors of Category BC-5/GC-5 and Above to Bid for the Construction of IG Work in Ciro City, Oromia Region.

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category

The Ministry of Trade and Regional Integration Invites Bids for the Construction of Three Secondary Livestock Market Centers: Babile (Oromia), Metehara, and Jigjiga (Somali).

Ethiopian Herald (Feb 26, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS SMALL WORKS ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS Country: Ethiopia Name of

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Sale One Used Duty-free Vehicle.

2merkato.com (Feb 26, 2026) Bid Announcement for the Sale of One Used Duty-free Vehicle.  REF No: GIZ-001/2026 The Deutsche Gesellschaft

በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን በስሩ ለሚያስተዳድረው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ለአጥር ግንባታ ግብአት የሚውል እቃ ግዥ እና የአጥር ግንባታ የእጅ ዋጋ ሥራ በGC ደረጃ 7 እና በላይ፣ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ ው/ፍ/አገ/ድርጅት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደንብ ልብስ እና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎች የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ደን/ል/01/2018 የሀዋሳ ከተማ ው/ፍ/አገ/ድርጅት

Addis Ababa Road Authority Procurement of Construction Materials

Government (Feb 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f2376176-4c39-44a0-ada5-0e120d62407e/open  Invitation to