Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት ስር የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአርማታ ዉህድ እና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከል ስራ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶች ማለትም ጠጠር (00፣ 01 እና 02) እና የወንዝ አሸዋ ቀይ አሸዋ እና ኮሚቼ (ፑሚስ) ገላን ለሚገኘው የማምረቻ ማዕከል ድረስ ከሚያቀርብለት አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕ.ግ/06/12/18 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአርማታ ዉህድ እና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከል ስራ አገልግሎት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ)ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ
በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Aug 22, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የግዢ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ
ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን
በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የአዶሼ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የህትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራዎች እንዲሁም የምግብ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ግልጽ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የአዶሼ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019
አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሳር የጭነት መኪና የጃፓን ስሪት የሆነ ሞዴሉ 2014 እና ሁለት ትሬሸሮች በትራክተር ተጎትቶ የተለያዩ ሰብሎችን የሚወቁ የቱርክ ስሪት የሆኑ ሱፐር ቱርቦቸው 1200 የሆኑ ትሬሸሮችን በግልፅ ጨራታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገለ አንድ ኤፌሰር