Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ ደንብ ልብሶች ፤ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የትምህርትና ሙያ ሥልጠና መሣሪዎች ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ጨ-01/2017 በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ ፈርኒቸሮች ፣ የቴክኒክእና ሙያ ማሰልጠኛ የተለያዩ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማ ፣ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 1

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተለያዩ

Sidama National Regional State Irrigation Development Agency Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders Supply of GI Pipe and Fittings

INVITATION FOR BID (3rd Time) TITLE: Supply of GI Pipe and Fittings National Competitive Bid (NCB) Procurement Ref. No:- SNRS_IDA_GSP_2016

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ አስር ፖሊሰ ጣቢዎች በ2017 በጀት ዓመት ለቡልቡላ ፤ ለካራማራ ፣ ለገርጂ ፤ ለሰፈራ ፤ ለአደይ አበባ ፤ ለአየር መንገድ እና ለጨፌ ሜዳ ፖሊስ ጣቢያዎች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት የሚሰጥ እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሰረት