Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/26336c11-3ada-4aaf-aeab-116edb4557a5/open Reference Number: EMAA-NCB-NC-0014-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EMAA-NCB-NC-0013-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Maritime Authority: Procurement of Four-Star Hotel Service in Bishoftu
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ብረታ ብረቶችና ሌሎች ተረፈምርቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ብረታ ብረቶችና ሌሎች ተረፈምርቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሶስተኛ ወገን የሚፈጸም የምግብ ዝግጅትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በሶስተኛ ወገን የሚፈጸም የምግብ ዝግጅትና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder to Participate in the Bid for Grinding Steel Balls for Cement Finish Grinding
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/34/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder to
የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ 2. የታደሠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ 3. የተለያዩ ንብረቶችን በመገመት በቂ ልምድ ያለው 4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ለሥራው
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 1 የሰመራ ዩኒቨርሰቲ 2017 በጀት የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0026-2016-BIDProcurement Category: Goods
The Ministry of Labor and Skill Intends to Apply Part of the Proceeds for Consulting Services Selection, Matching, Placement, and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in Addis Ababa
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Client: The Ministry of
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም. ዕቃዎችና አገልግሎቶችን ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዡ
ተስፋ አይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማቋቋሚያ ማህበር ከሐምሌ 1/2005 ዓ.ም. – ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. ያለውን ሂሳብ በጀት ዓመት ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ተስፋ ለአይነስውራንና አካል ጉዳተኞች ማቋቋሚያ ማህበር በኤጀንሲ በምዝገባ ፍቃድ ቁጥር 0030 የተመዘገበ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ፈቃድ አግኝቶ