Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎቶች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 1 ሎት 1
አፍሪካ ህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽነሪ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ ዲ/ግ/ማ / ድ/ ግ/ጨ/ቁ 09/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ እና የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኪራይ (ከባድ መኪና አይሱዚ እና Pick up መኪና) በጨረታ አወዳድሮ ከ6 ወር ያላነሰ ጊዜ ውል ፈፅሞ ለመስራት ፍላጎት ካለው ድርጅት ጋር የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ፦ የላብራቶሪ ማሽን “Integrated Chemistry, Immunoassay & Electrolyte, Integrated solution” ማሽን በ “Placement’ የሚሰጥ ድርጅት ካለ አስፈላጊውን
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/019/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ስፔር እና ጎማ እንዲሁም የባጃጅ፣ የሞተር፣ የሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ የገልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt እና Power Cable (የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለዳታ ስቶሬጅ አገልግሎት የሚውል Power Distribution Unit /PDU/ 4975.4 Watt. እና Power Cable. (የሀይል ማስተላለፊያ ኬብል) ግዥ
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለ CBR ፕሮግራም CPA ፕሮጅክት አግልግሎት የሚውል ሞባይል ቀፎ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-041 ለ CBR ፕሮግራም CPA ፕሮጅክት አግልግሎት የሚውል ሞባይል ቀፎ ግዥ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0041-2017-BIDProcurement Category: Goods
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በአዳማ ባለ 4 ኮከብ የሪዞርት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሪዞርት አገልግሎት ግዥ በአዳማ ባለ 4 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
ሱር ኮንሰትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የsanny፣ Drilling Machine (Tamrock) እና የSino Hydraulic Pump መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንሰትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የsanny፣ Drilling machine (Tamrock) እና የSino Hydraulic pump መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባለ አራት (4) ኮኮብ በአዲስ አበባ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ አራት (4) ኮኮብ አዲስ አበባ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0017-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባለ አምስት (5) ኮኮብ በአዲስ አበባ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ ባለ አምስት (5) ኮኮብ አዲስ አበባ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0017-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የስታርትአፕ ጥናት በዲጂታል እና የህትመት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስታርትአፕ ጥናት በዲጂታል እና በህትመት የአገልግሎት Procurement Reference No: MInT-NCB-C-0022-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 2 ዙር 35 ኩንታል የሚጭን አገልግሎት ግዥ፣ የኤፍሳር የጭነት መኪና ኪራይ 8 ኩንታል አገልግሎት ግዥ፣ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ የ2ኛ ዙር የጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም. የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 በጀት ዓመት 2 ዙር 35 ኩንታል