Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Roads Administration Invites Eligible Domestic Bidders to Submit Bids for Ten Road Construction and Maintenance Projects Via E-GP.

Ethiopian Herald (Apr 04, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BIDS CAPACITY BUILDING ROAD PROJECTS 1. The Federal Democratic Republic of

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ መለያ ቁጥር አድ/መ/004/2018 ዓ.ም. ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉት እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ድ/መ/004/2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ በጨረታ

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ቦሌ፣ አቃቂ ቃሊቲ እና ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተሞች ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

KOICA Ethiopia Office Invites Bids for Renovation Works at the Livestock Development Institute in Addis Ababa.

The Reporter (Apr 04, 2026) Invitation for BidsDate: April 2nd 2026Invitation No.    KOICA- ETH 2026-003 KOICA (Korea International Cooperation

Amhara Media Corporation Announces an Extension of the Bid Closing Date for Tender No. Amc 01/2026

Addis Zemen (Apr 04, 2026) Notice for Bid closing and opening date Extension. Reference is made to Tender No, Amc

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ዴስክቶፕ ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ እና L.C.D. ፕሮጀክተር እዲሁም ሞተር ሳይክል እና የሞተር ሳይክል ጎማ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Federal Supreme Court: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Apr 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8cbe2e1b-10ca-497f-b113-c38bc545eef1/open  Invitation to

አክሽን ፎር ዴቬሎፕመንት /ACTION FOR DEVELOPMENT/ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ እንዲሁም የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃና የቢሮ የሥራ መሣሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል