Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/054/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ

ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቆች፣ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጀ የሴትና የወንድ ሸሚዞች፣

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የሚሰፋ ብትን ጨርቅ ካኪ ቴትረን 6000፣ ካኪ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ የወንድና የሴት ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የዝናብ ልብስ፣ ዥንጥላ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Protective Rainwear and Pipe Connectors.

Ethiopian Herald (May 03, 2026) Invitation to Bid BID NO.NCB/RCF/AWSSSE/015/2018 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would like

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Complete Shredder Gear Box with Necessary Spare Parts and Power Circuit Breaker (Vacuum Circuit Breakers & Air Circuit Breakers) and VFD Auxiliary Accessories (El-No. 2378)

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 70/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መኪና በአንደኛ ደረጃ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) ማስታወቂያ በአ/ከሳሽ እነ ተገኝ በዛብህ በአፈ/ተከሳሽ አቶ በሪሁን ረብሶ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ኢፕድ 020/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የእለት ደራሽ ዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን የሆኑ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ልዩ ልዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ዞን የሠቆጣ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ያሉ ግንባታና አቅርቦቶች በብሔራዊ ገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት እስቴሽነር እና ኤሌክትሮኒክ ግዥ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል