Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሸያጭማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌዴሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ቁጥር/205007

የኮስሞቲክስ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Government (Jun 03, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/abfc558e-219c-47c9-a223-5b27ae1f45be/open Invitation to Bid Procurement of Sanitary Items Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0612-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category:

Procurement of Sanitary Items: Procurement of Sanitary Items

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ፣ ቁጥር 002/2018 ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እንዲሁም የጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው ስም  

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች (ቶነሮች)፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣

ብርሃን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች

Nib International Bank Invites Interested, Eligible, and Experienced Bidders for the Procurement of Data Center Colocation Service Rental Requirements.

Reporter (Jun 28, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCURMENTS OF DATA CENTER COLOCATION SERVICE No Description BID

Addis Ababa Hilton PLC Wants to Invite Interested and Potential Suppliers for the Supply of Baltina Items (የባልትና ውጤቶች), Fruits and Vegetables (አትክልትና ፍራፍሬ), Grocery Items (ደረቅና የታሸጉ ምግቦች) and Stationary Items (የጽህፈት መሳሪያዎች).

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤቱን በአሁኑ ቦታው (ቦሌ ድልድይ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት) ከሚገኘው ቢሮ አዲስ ወዳስገነባው ዋና መ/ቤት አድራሻ (አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት፣ ደጃዝማች ውቤ አካባቢ) ለማዛወር ይፈልጋል

ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የተለያዩ የአትክልት ዘሮችን የሚያቀርቡ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለአትክልት ዘር ግዥ ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ዘ ሀንገር ፕሮጀክት ኢትዮጵያ ትርፋማ ያልሆነ በሲቪል

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods and Services.

Reporter (Jun 28, 2026), Fortune (Jun 28, 2026) Commercial Bank of Ethiopia Invitation for International & National Competitive Bid 1.

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች

የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን፣ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል