Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 08/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሸከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቴሌ ጡረተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የቴሌ ጡረተኞች ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን የማህበሩንና በሥሩ የሚያስተዳድረውን የጡረተኞች መዝናኛ

World Vision International Ethiopia (WVE) is Inviting Eligible Bidders for the Procurement of Various Fruit Seedlings and Sweet Potato Cuttings, Including Transportation and Loading/unloading Costs for the Gambella Region.

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ ፍሬህይወት ጣሰው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አዱኛ ዳኘው መካከል ስላለው የፍርድ

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው

Right To Play (RTP) Invites Sealed Bids from Qualified Printing Companies for the Printing, Binding, and Supply of 540 Government-approved Storybooks in Amharic and 850 Teachers’ Guides in Both Afan Oromo and Amharic for Grades 1-4.

Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gursum Bara Baajataa 2019’tiif Kan Oolu Nyaata Dheedhii Mana Amala Sirreessaatii Fi Nageenyaa Fi Milishaa Caalbaasii Ifaatiin Wal-dorgomsiisee Bituu Waan Barbaaduuf Dorgomaan Ulaagaa Asii Gadii Guuttan Dorgomuu Ni Dandeessu

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የፅዳት የሰው ሀይል አቅርቦት ግዥ፣ የሥጋ አቅርቦት ግዥ፣ የገላ ሣሙና አቅርቦት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/

ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት ሒሳብ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ካልቨሪይ ሁለንተናዊ የልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ