Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር38/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ እቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Jun 12, 2026) INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDBid Reference No: – TRD (RCFSP) 10 PROCUREMENT OF RCFSP, RE-BID OF New Road Construction The Southwest Ethiopia People Regional State

Southwest Ethiopia People Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Eligible Bidders for Road Construction

Addis Zemen (Jun 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/022/2018 Polyurethane based Sealant &

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት Polyurethane Based Sealant & Sealant Primer አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ

የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሀኒቶች፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Injibara University Would Like to Procure Food and Beverages

Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/16e64a2f-0fa8-4c03-b5e1-7bf2055531ce/open ”

ስፋቱ 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ ቅዱስ ዬሐንስ 7 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ አንተሁን መኮነን መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኮካ ኮላ ፋብሪካ ጎን ከሚገኘዉ ሸድ የተለያዩ ያገለገሉ የስፌት ማሽኖችን፣ የተዘጋጁ ልብሶችን፣ ጣቃ ልብስና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ የ2018 ዓ/ም የተመረተ በቆሎ ለምግብ /ለዘር/ አገልግሎት የሚውል እና ለምግብ የሚውል የተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ማተቤ አቸነፍ መካከል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አብሮ አደግ እቁብ ማህበር እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ይርጋ ፈቃዱ መካከል

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing Products 8

Government (Jul 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f24e8e2-6ad9-49a3-a7b6-ae72c0fda7ad/open Lot Information