Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 17-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣የኮስሞቲክስና የንጽህና ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ ዲስትሪክት እና አርሲ ቅ/ጽ/ቤት አዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Ejersa Lafo Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of Micro Household Irrigation Projects (Bufata 1 & 2, Miti & Rare, Bite) in West Shoa Zone, Financed by the World Bank.

ብርሃን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Wishes to Procure Combined Desks

Capital(Jan 11, 2026) Invitation to Bid forProcurement of Combined deskLITB-2026-9202124 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት በደዌ ሀረዋ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በኩል ለሚገነቡ የተለያዩ ግንባታዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ ማሰራት ይፈልጋል

አልታ ኮምፒዩቴክ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) አልታ ኮምፒዩቴክ ኃ/የተ/የግ/ማኅበርያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አልታ ኮምፒዩቴክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልግ

Islamic Relief Ethiopia (IRE) Invites Eligible Contractors Registered Under Construction, Grade 5 and Above, to Bid for the Construction of Six Low-cost Houses in Jigjiga City, Somali Regional State.

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን ለተለያዩ በክልል ወደ ሚገኙት የድርጅቱ ቅ/ፎች ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 11, 2026) የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/18 ድርጅታችን የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት፣ ሸቀጣ ሸቀጥ ስኳር፣ሲሚንቶ እና

Somali Regional Education Bureau Invites Interested Bidders for Procurement of Tablets and Construction of Boarding School Kitchen

Ethiopian Herald(Jan 11, 2026) Invitation for Bids Somali Regional Education Bureau invites interested bidders for Procurement of under listed Bids.