Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 15, 2026) ያገለገሉ ኮንቴነሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አክሲዮን ማህበራችን ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ ባለ 20 ፊት 2 ኮንቴነሮችን ፍላጎት ላላቸው
በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በሕግ በመፍረስ
Afar Pastoralist Development Association (APDA) Invites Bids for the Supply of Lentils for a Reproductive Health Project in the Afar Region.
Reporter (Apr 15, 2026) BID INVITATION Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation with SONNE International wants to invite all
ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለትምህርት ቤቱ የሚስፈልጉ ግብዓቶች ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የተዘጋጀ በርበሬ፣ የተዘጋጀ ሽሮ፣ ጤፍ ወዘተ… እና ማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/፣ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣገጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሴ/መ/ቤቶች እስቶር ውስጥ የሚገኝ አሮጌ የቶዮታ መኪና ጎማ፣ አሮጌ የቶዮታ መኪና ባትሪ እና አሮጌ የብረት በርሚል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
የአብክመ ውሀና ኢነርጅ ቢሮ እና ማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፎቶ ካሜራ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-007/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጅ ቢሮ እና ማእድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ በጀት
በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል